Pink House Visitors

በ2015 ከተለያዩ ተቋማት፣ ት/ቤቶች እንዲሁም በቡድን ሆነው በመምጣት ታካሚዎቻችን በመጎብኝት የተለያዩ ቁሳቁሶች እና ድጋፎች አድርገውልናል። ከነዚህም ውስጥ በጥቂ

  • I care የሊሴ ልጆች የቀድሞ ተማሪዎች

  • በሴቶች እና ማህበራዊ ጉዳይ ክፍል አስተባባሪነት ከኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ኤጀንሲ አዲስ አበባ

  • ከየኔታ ት/ቤት ከአዲስ አበባ

  • ከብሪቲሽ ኢንተርናሽናል ት/ቤት አዲስ አበባ

  • ከመካነ እየሱስ የፍቅር ቡድን አባላት አዲስ አበባ እና

  • ጎንደር የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች በጎንደር ፒንክ ሀውስ

ABCF pinkhouse

AlemFre PinkHouse Cancer Foundation (APCF) is a nonprofit organization dedicated to helping Ethiopian women abroad and at home, who are burdened with financial need to access screening, diagnosis, and treatment for breast cancer. APCF is also devoted to guiding Ethiopian women to optimal health through increased awareness about breast, Cervical, and other cancer and diseases associated with cancer.

https://www.abcfonline.org
Previous
Previous

Pink House Visitors የሆስፒስ ኢትዮዽያ አባላት አለም ፍሬ ፒንክ ሃውስ ካንሰር ፋውዴሽንን ጎበኙ

Next
Next

Pink House N0.2 Branch in Gondar