ቅዳሜ 16 06 2016 ዓ.ም

የቡና ውይይታችን እንደተለመደው ከየካ ጤና ጣቢያ በመጡ ባለሙያዎች እና ለረጅም ጊዜ ከጎናችን ሆና እያገዘችን ያለችው ወ/ሮ ሳራ ከበደ (PINK MOTHER) የአመት የኪዳነምህረት ቀንን በማሰብ የእለቱን ምሳ ታካሚዎቻችንን በመጋበዝ አብራን አሳልፋለች። ታካሚያችን ማርታ ግጥም አቅርባልናለች።

የካ ጤና ጣቢያ ለምታደርጉልን ትብብር እጅግ አድርገን እናመሰግናለን፣ እንዲሁም ሳርዬ እንደሁልዜው ለምታደርጊልን ሁላ ምስጋናችን ከፍ ያለ ነው ኑሪልን። ድጋፍ ለማድረግ:

ንግድ ባንክ 1000464499591

በቴሌ ብር መተግበሪያ

አቢሲኒያ ባንክ፡ 18294001

ቡና ባንክ፡4489527000284

www.abcfonline.org

ABCF pinkhouse

AlemFre PinkHouse Cancer Foundation (APCF) is a nonprofit organization dedicated to helping Ethiopian women abroad and at home, who are burdened with financial need to access screening, diagnosis, and treatment for breast cancer. APCF is also devoted to guiding Ethiopian women to optimal health through increased awareness about breast, Cervical, and other cancer and diseases associated with cancer.

https://www.abcfonline.org
Next
Next

አለማቀፍ አመታዊ የማህፀን በር ጫፍ ካንሰር ወር