በቀን 02,03,2016 ዓ.ም ዓመታዊ የካንሰር የግንዛቤ ማስጨበጫ ወር

በቀን 02/03/2016 ዓ.ም ዓመታዊ የካንሰር የግንዛቤ ማስጨበጫ ወርን በማስመልከት አለምፍሬ ፒንክ ሀውስ ካንሰር ፋውንዴሽን ከጎንደር ዩኒቨርሲቲ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የማህፀን እና የካንሰር ክፍል ዶክተሮች ጋር በመተባበር የግንዛቤ ማስጨበጫ ትምህርት፣ለ25 ሴቶች የጡትና የማህፀን በር ጫፍ ካንሰር ምርመራ አድርገናል።

በመጨረሻም አሁን ላይ እየሰራን ላለነው፣ለወደፊት ለምንሰራቸው ስራወች ተወያይተን አጋርነታችን ለማጠናከር ከዶክተሮች ጋር የምሳ ግብዣ አድርገን ወሩን አክብረናል።

ABCF pinkhouse

AlemFre PinkHouse Cancer Foundation (APCF) is a nonprofit organization dedicated to helping Ethiopian women abroad and at home, who are burdened with financial need to access screening, diagnosis, and treatment for breast cancer. APCF is also devoted to guiding Ethiopian women to optimal health through increased awareness about breast, Cervical, and other cancer and diseases associated with cancer.

https://www.abcfonline.org
Previous
Previous

ቅዳሜ 8 2016 አዲስ አበባ ፒንክሀውስ