አለምፍሬ ፒንክ ሀውስ ካንሰር ፋውንዴሽን ጎንደር ቅርንጫፍ ወርሃዊ ቡና ጠጡ የግንዛቤ ማስጨበጫ ፕሮግራም
አለምፍሬ ፒንክ ሀውስ ካንሰር ፋውንዴሽን ጎንደር ቅርንጫፍ ወርሃዊ ቡና ጠጡ የግንዛቤ ማስጨበጫ ፕሮግራም
በቀን 30/03/2016 ዓ.ም የጵራቅሊጦስ የበገና እና የመሰንቅ መንፈሳዊ ትምህርት ቤት መምህራን እና ተማሪወች (አዘዞ ጎንደር እና ከተለያዩ ከጎንደር ከተማ አስተዳዳር )ድርጅታችን እየሰጠ ያለውን አገልግሎት ለማወቅ በፒንክ ሀውስ ካንሰርን እየተገለገሉ ያሉ ሴት እህቶች እና እናቶችን በመጎብኘት :-
መምህር ንጉሴ፣አቶ እሸቴ አሰፋ ፣ከአዘዞ ተክለሀይማኖት ሰበካ ጉባኤ አቶ አትርሳው እና ሌሎች የተጠሩ እንግዶች በተገኙበት ድርጅቱን በማስተዋወቅ ፣ለታማሚወች የስነ -አዕምሮ ትምህርት፣ ውዳሴ መዝሙር በበገና በመሰንቆ በማቅረብ ለወደፊት ባላቸው አቅም ሊደግፉ እንደሚችሉ ፣የእምሮ ማደሻ የነብስ ምግብ ትምህርት ሊሰጡ፣ሌሎች መደገፍና መጎብኘት ለሚፈልጉ ግለሰቦች፣ ጅርጅቶች እና ማህበራት ባገኙት አጋጣሚወች ሁሉ የማስተዋወቅ ስራ ሊሰሩ ቃል ገብተዋል፣ የገንዘብ ደጋፍም አድርገዋል።
እኛም ስለመጣችሁ በታካሚዎቻችን ስም ከልብ እናመሰግናለን!!!
👇👇///
👇👇///
2ቅዳሜ 29 03 2016 ዓ.ም አዲስ አበባ ፒንክ ሀውስ
የየካ ክ/ከተማ ጤና ጣቢያ ባለሙያዎች ስለ ግል ንፅህና አጠባበቅ ግንዛቤ ሰጥተውናል። ስለመጣችሁ እና እየሰጣችሁን ስላለው ሙያዊ ድጋፎች እጅግ አድርገን እናመሰግናለን።
ቅድመ ምርመራ እና የካንሰር ግንዛቤ ህይዎትን ያድናል'
Early detection and awareness of cancer saves lives!
cancerawarness #pinkhouse www.abcfonline.org
ድጋፍ ለማድረግ: ንግድ ባንክ 1000464499591
በቴሌ ብር መተግበሪያ
አቢሲኒያ ባንክ፡ 18294001
ቡና ባንክ፡4489527000284