ቅደሜ 22, 2016 አዲስ አበባ ፒንክሀውስ / Saturday, Dec 2, 2023 Addis Ababa Pinkhouse Cofee Ceremony Health Discussion
በቅዳሜው የጤና ውይይት መድረካችን እደተለመድው ከየካ ጤና ጣቢያ ባለሙያዎች እንዲሁም ዶር ፊፊ በተገኙበት የካንሰር ታካሚዎች እራሳቸውን እንዴት ከተጓዳኝ በሽታዎች መከላከል እንዳለባቸው ግንዛቤ ስጥተውናል።
1.በፒንክሀውስ ታካሚዎች ከተዛማች ተላላፊ በሽታዎች እንደ (Acute Diarrhea) ከንፅህና ጉድለት ከሚመጡ በሽታዎች እራሳቸውን መከላከል እንዳለባቸው፣ የበሰለ ምግብ መመገብ እንዳለባቸው፣ በትንሹ እጃቸውን ከ12-20 ሴኮንዶች መታጠብ፣ እንድ ማስታወክ ተቅማጥ አይነት ምልክቶችን ካስተዋሉ ቶሎ ወደ ጤና ተቋም መሄድ እንዳለባቸው ግንዛቤ አግኝተዋል።
2. በትንፋሽ ከሚተላለፉ በሽታዎች (flu virus) ማሳል አይነት በሽታዎች አንዱ ወደ ሌላው እንዳያስተላልፍ እና በተጓዳኝ በሽታዎች በሽታ የመከላከል አቅማቸው እንዳይዳከም ግንዛቤ አግኝተዋል።
የካ ክ/ከተማ ጤና ጣቢያ እያደረጋችሁልን ያለው ሙያዊ ድጋፎች እጅግ አድርገን እናመሰግናለን
ለፒንክሀውስ ታካሚዎች በነፃ መሰጠት የሚችሉ ህክምናዎችን ያመቻቹልን ሲሆን ታካሚዎቻችን በጤና ጣቢያው ቅድሚያ እንደሚሰጣቸውም ገልፀውልናል።
የጤና ባለሙያ ሀጎስ ዮሀንስ እና የጤና መኮነን አቤል ለሰጣችሁን ሙያዊ ድጋፍ እጅግ አድርገን እናመሰግናለን።
'ቅድመ ምርመራ እና የካንሰር ግንዛቤ ህይዎትን ያድናል'
Early detection and awareness of cancer saves lives!
cancer awarness #pinkhouse www.abcfonline.org
ድጋፍ ለማድረግ: ንግድ ባንክ 1000464499591
በቴሌ ብር መተግበሪያ
አቢሲኒያ ባንክ፡ 18294001
ቡና ባንክ፡4489527000284
Facebook> @apcfoundation
twitter(X)> @abcpinkhouse
Instagram> @abcpinkhouse
Dec 2, 2023, at 1:03 PM Saturday Addis Ababa Pinkhouse Cofee ceremony health discussion
In our health discussion forum on Saturday, the experts from Yeka Health Center and Dr. Fifi gave us an understanding of how cancer patients should protect themselves from related diseases and other co-infections.
1. At the Pinkhouse, patients have gained the understanding that they should protect themselves from communicable diseases such as (Acute Diarrhea disease) caused by bacteria from poor hygiene and ingesting contaminated uncooked foods. Patients should protect themselves by eating cooked food, wash their hands for at least 12-20 seconds; If they notice symptoms such as vomiting and diarrhea, they should go to a health facility as soon as possible.
2. They have also gained an understanding to prevent the transmission of respiratory diseases (flu virus) from one to another and to prevent their immune system from being weakened by related diseases.
We are very grateful for the professional support you
are giving us at the yeKa District/City Health Center.
We are very grateful to health professional Hagos Yohannes and health officer Abel for their professional suppor